Amharic
-
የምስራቅ አፍሪካ የመጀመሪያ ደረጃ Magnet School (ልዩ ትምህርት ቤት)
በሴምቴምበር 2023፣ የSaint Paul ህዝብ ትምህርት ቤቶች በምስራቅ አፍሪካ ባህሎች እና በሶማሊኛ፣ አማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ ትግርኛ፣ አረብኛ እና ስዋሂሊኛ ቋንቋዎች ላይ ትኩረት ያደረገ አዲስ ትምህርት ቤትን እያከፈተ ነው።
- ከአብዛኛዎቹ የቅዱስ ጳውሎስ ነፃ አውቶቡስ
- የባህል ፍላጎቶችን ያስተናግዳል!
የትምህርት ቤት መገኛ፦ 437 Edmund Ave. W., St. Paul
ክፍሎች፦ ቅድመኬ-5ኛ ክፍል
የትምህርት ቤት ክፈለ ግዜ፦ 7:30 a.m.-2 p.m.
ለማመልከት ወይም ጥያቄዎችን ለመጠየቅ፣ ያነጋግሩ፦ Fadumo Salah፣ የተማሪ ምደባ ማዕከል፣ 651-632-3709 ወይም fadumo.salah@spps.org
ዛሬውኑ ያመልክቱ!